የዪናይትድ ስቴትስ መራጮች ባለፈው ቅዳሜ በሪፐብሊካኑ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተደረገው የግድያ ሙከራ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ እየመዘኑ ነው።
የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ የሪፐብሊካን ጉባኤ እየተካሄደ ካለባት ሚሊዋኬ እንደዘገበው፣ ድንገቱ በሀገሪቱ እና በጥቅምት ወር መገባደጂያ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚኖረውን አንድምታ ማጤን ይዘዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በትራምፕ ላይ የተቃጣው የቅዳሜው የግድያ ሙከራ አንድምታ በመራጮች አይን
የአሜሪካ ድምጽ የሩስያ፣ የስፓኝ፣ የፋርስ እና የኮሪያ ቋንቋ አገልግሎቶች ያከሏቸውን ጨምቆ ያደረሰንን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።