የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ካቢኔ ዕጩዎች እየፈተሹ ባዶ ቦታዎችን በዚህም ሳምንት ውስጥ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ካቢኔ ዕጩዎች እየፈተሹ ባዶ ቦታዎችን በዚህም ሳምንት ውስጥ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዋናው ትኩረት ግን የብሄራዊ ደህንነት ቡድኑን ማሟላት ነው የሚሆነው፡፡
በሌላ በኩል ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የታጩትን የኤክሰን ሞቢል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሬክስ ቲለርሰንን ሹመት ለማፅደቅ ቁልፍ የሚባሉ ሪፐብሊካን ሴናተሮች ድጋፋቸውን እየሰጡ መሆናቸውን ሪፖርተራችን ማይክል ባውማን ዘግቧል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5