9/11 - መታሰቢያ

  • ቪኦኤ ዜና
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ እአአ በ2001 ዓ.ም የዛሬ 16 ዓመት፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተለይም ኒው ዮርክና ዋሽንግተን ላይ በደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የጸሎት መርሐ ግብር መምራታቸው ተነገረ።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ እአአ በ2001 ዓ.ም የዛሬ 16 ዓመት፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተለይም ኒው ዮርክና ዋሽንግተን ላይ በደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የጸሎት መርሐ ግብር መምራታቸው ተነገረ።

የመጀመሪያው የአሸባሪዎች አውሮፕላን የኒውዮርኩን የንግድ ማዕከል ህንፃ ባጠቃበት በዋሽንግተን አቆጣጠር ከጧቱ ልክ 2፡00 ሠዓት ሰዓት ተኩል ላይ ዋይት ኃውስ ውስጥ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት የህሊና ጸሎት መደረጉም ታውቋል።

ፕሬዚደንት ትራምፕ እአአ በ2001 የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የፀሎት ሥነ ስርዓት

ሁለተኛው የነውጠኞቹ ጄት፣ በዚያው በኒው ዮርክ የንግድ ማዕከል ህንፃ ላይ ጥቃት ያካሄደው ከ23 ደቂቃ በኋላ ሲሆን መሆኑም ተጠቅሷል።

ኒው ዮርክ ውስጥም ልክ እንደ ዋይት ኃውሱ ሥነ ሥርዓት የህሊና ፀሎትከተደረገ በኋላ፣ የጥቃቱ ሰለባዎች ስም ዝርዝር መነበቡም ታውቋል::

The Koenig Sphere is on display in Liberty Park adjacent to the World Trade Center, Sept. 6, 2017, in New York.