የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሪፐብሊካዊው ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ከነበራቸው የጠነከረና የከረረ አነጋገር ሰሞኑን ለስለስ ብለው ታይተዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ይሄም አቋማቸውም በዘመቻቸው ወቅት ለህዝብ የገቡትን ቃል በተግባር ያውሉ ይሆን? የሚሉ ጥያቄዎችን ቀስቅሷል፡፡
ሚስተር ትራምፕ በተጨማሪም ተፎካካሪያቸው የነበሩትን ሚስ ሂላሪ ክሊንተንን እና ባለቤታቸው ቤል ክሊንተንን እንዲሁም ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ሲያወድሱ ተሰምተዋል፡፡
ተመራጭ ፕሬዚዳንቱ እነዚህ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ትናንት እሁድ ሲቢኤስ በተባለው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው አስተናግደዋል፡፡
ላቲካ ሆክ የላከችውን ዘገባ አዲሱ አበበ ያቀርበዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5