የትረምፕ አስተዳደር ትኩረቱን የሀገር ደኅንነት ስጋት ተደርገው በሚታዩ  ሕገወጥ ስደተኞች ላይ አድርጓል

  • ቪኦኤ ዜና

በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ

Your browser doesn’t support HTML5

የትረምፕ አስተዳደር ትኩረቱን የሀገር ደኅንነት ስጋት ተደርገው በሚታዩ  ሕገወጥ ስደተኞች ላይ አድርጓል

በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የድንበር ቁጥጥር ኅላፊ (ቦርደር ዛር) ሆነው የተሾሙት ቶም ሆማን ትላንት ዕሁድ ባደreጉት ንግግር፤ አስተዳደሩ በአሁን ሰዓት ቅድሚያ የሚሰጠው በሀገሪቱ ደህንነት ላይ ስጋት ይፈጥራሉ የተባሉ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞችን ማስወጣት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ በአጠቃላይ ማንኛውንም በህገ ወጥ መንገድ የሚደረግ ፍልሰት ሀገሪቱ እንደማትታገስ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።