ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ሲሉ ፈረሙ

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው ውድድር ወቅት በገቡት ቃል መሠረት ሕጋዊ ሠነድ የሌላቸው መጤዎች ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስና በሜክሲኮ መካከል ግንብ በመስራቱ ጉዳይ ላይ እየገፉ ነው፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ሁለት ትዕዛዞችን ሲፈርሙ አንደኛው በዩናይትድ ስቴትስ ደቡባዊ ድንበር ላይ አሁኑኑ መሰናክል መገንባት እንዲጀመር፣ ሁለተኛው ደግሞ መጤዎችን አሳልፈው ለፌዴራል ኢሜግሬሽን ሕግ በመስጠት ተግባር ለማይተባባሩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች ፌዴራል በጀት መስጣቱን ለማገድ የሚዝት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ሲሉ ፈረሙ