የሮመዳንን የየዕለት የጾም ፍቺ ምክንያት በማድረግ፣ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ባለፈው ረቡዕ ዋይት ኃውስ ውስጥ ባደረጉት የዕራት ግብዣ የማፍጠር ሥነ ሥርዓት አስተናግደዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የሮመዳንን የየዕለት የጾም ፍቺ ምክንያት በማድረግ፣ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ባለፈው ረቡዕ ዋይት ኃውስ ውስጥ ባደረጉት የዕራት ግብዣ የማፍጠር ሥነ ሥርዓት አስተናግደዋል።
ይህም ወደ ሥልጣን ከመጡ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነም ታውቋል። በተጋባዦቹ የስም ዝርዝር ውስጥ ዲፕሎማቶች የተካተቱ ሲሆን፣ የራሳቸውን የማፍጠሪያ ምሽት ከዋይት ኃውስ ውጪ ያዘጋጁትን ሙስሊም አሜሪካውያን እንዳላካተተ ተገልጧል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5