በተያዘው ዓመት በአሜሪካ ምርጫ ለመሳተፍ ዝግጅት ላይ የሚገኙት የሃገሪቱ ገበሬዎች፣ ኢኮኖሚው ከበድ ብሏቸዋል ተብሏል። የታሪፍ ጉዳይና የድጎማ መቋረጥ ከሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ውስጥ ናቸው።
የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ገበሬዎችን አነጋግሮ ከኢሊኖይ ግዛት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።