የጦር መሳሪያ ባለቤቶች የተጣለባቸው ቁጥጥር በትራምፕ ሲወገድ ለማየት ጓጉተዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የጦር መሳሪያ ባለቤቶች የተጣለባቸው ቁጥጥር በትራምፕ ሲወገድ ለማየት ጓጉተዋል

በባይደን አስተዳደር፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን የመከላከያ ርምጃዎች ተጠናክረዋል። ነገር ግን ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ፣ ትልቅ የፖሊሲ ለውጥ ይደረጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ የጦር መሳሪያ ባለቤቶችን እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር እንዲደረግ የሚሟገቱ ባለሞያዎችን አነጋግራ በጉዳዩ ላይ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።