Your browser doesn’t support HTML5
የትረምፕ የቀደሙ ፖሊሲዎች እና ንግግሮች መጪው አስተዳደራችው ምን እንደሚመስል ይጠቁማሉ
ዶናልድ ትረምፕ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
የቀድሞው ፕሬዚደንት በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው የተከተሏቸውን ፖሊሲዎች እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የሚያቀነቅኗቸውን አቋሞች ማጤን መጪው የአስተዳደራቸው ዘመን ምን እንደሚመስል እንደሚጠቁም አሜሪካ ድምጿ ቲና ትሪን በቀጣዩ ዘገባዋ ታስረዳለች፡፡