ፕሬዚዳንት ትረምፕ ባለፈው ሣምንት ስለ ኖቤል የሰላም ሽልማት የተናገሩት "ኤርትራ ግብፅ መስላቸው ነው" የሚሉ አስተያየቶች እየተሰሙ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ብዙ በመናገር የሚታወቁት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር የነበሩት ኸርማን ኮኽን አንዱ ናቸው።
የተወካዮች ምክር ቤቱ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴም ተመሣሣይ ሃሣብ አለው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ስለ ኖቤል የሰላም ሽልማቱ