የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ምስክርነት

  • ቪኦኤ ዜና

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ

የዩናይትድ ስቴትስ የፌዴራሉ ምርመራ ቢሮ የምርጫ ዘመቻቸው ከሩሲያ ጋር “አለው” የተባለውን ግንኙነት ምርመራ እንዲያቋርጥ ሰፊና ተደጋጋሚ ጥረቶች በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኩል ተካሂደውበታል ሲሉ የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ተናግረዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ የፌዴራሉ ምርመራ ቢሮ የምርጫ ዘመቻቸው ከሩሲያ ጋር “አለው” የተባለውን ግንኙነት ምርመራ እንዲያቋርጥ ሰፊና ተደጋጋሚ ጥረቶች በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኩል ተካሂደውበታል ሲሉ የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ተናግረዋል።

ሚስተር ኮሜ ትላንት ለሴኔቱ የደህንነት ኮሚቴ የምስክርነት ቃል በሰጡበት ወቅት ያቀረቧቸው እነዚህ ክሶች ማረጋገጫ አልተገኘላቸውም።

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ምስክርነት

እውነት ሆነው ከተገኙ ግን ወትሮ ኤፍቢአይ ሌላ ፕሬዚዳንት አንቆ ይዞ ምርመራውን ወዳጠናቀቀበት ታሪክ የሚወስድ ይሆናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ምስክርነ