ተመራጩ ፕሬዚዳንት ሁለት ወሣኝ ነገሮችን እንደምን እንደሚያቻችሉ ፈተና ይሆንባቸዋል እየተባለ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
አንዱ በምርጫ ዘመቻው ወቅት ለደጋፊዎቻቸው የገቧቸው ቃሎች አፈፃፀም ሲሆን ሌላው ደግሞ እጅግ ከፋፋይ እንደነበረ በሚነገርለት የምርጫ ዘመቻ ወቅት ሀገሪቱ ላይ የደረሰውን ቁስል ማከም ናቸው።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ዶናልድ ትራምፕ ከስድሣ ሦስት ቀናት በኋላ የዩናይትድ ስቴትስ 45ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ-መሃላ ይፈፅማሉ