የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ሰልፍ በባህር ዳር

በመላ ሀገሪቱ በሹፌሮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያና አፈና መንግሥት እንዲያስቆም የሚጠይቅ ሰልፍ በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ።

ሰልፉን ያካሄዱት የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ሲሆኑ መንግሥት ጥቃቱን ካላስቆመ ሥራ እናቆማለን ሲሉ ተደምጠዋል።

የክልሉ ሰላምና ደኅንነት ቢሮ በበኩሉ ችግሩ በቅርቡ መፍትኄ ያገኛል ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ሰልፍ በባህር ዳር