የአራት አስርታት የሙዚቃ ዓለም ጉዞ .. የዘፈን ግጥሞች ደራሲው ያየህይራድ አላምረው ሲታወስ

የዘፈን ግጥሞች ደራሲ እና ፕሮዲዩሰር ያየህይራድ አላምረው

የዘፈን ግጥሞች ደራሲ እና ፕሮዲዩሰር ያየህይራድ አላምረው

Your browser doesn’t support HTML5

የአራት አስርታት የሙዚቃ ዓለም ጉዞ .. የዘፈን ግጥሞች ደራሲው ያየህይራድ አላምረው ሲታወስ

ከሰባዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ለበርካታ ዕውቅ ድምጻውያን ሥራዎቹን ሰጥቷል። ከኩኩ ሰብስቤ እስከ አስቴር አወቅ እና ጥላሁን ገሰሰ ቁጥራቸው የበዛ ድምጻውያን ድንቅ የሙዚቃ ድርሰቶቹን ተጫውተዋል። ታዋቂው የዘፈን ግጥሞች ደራሲ እና ፕሮዲዩሰር ያየህይራድ አላምረው።

ሕይወት እና ሥራውን ለመዘከር የተሰናዳውን ቅንብር ከዚህ ይከታተሉ።