በህወሓት መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን

"በህወሓት የወጣው መግለጫ ለውጡ ከመጣለት ሳይሆን ከመጣበት፣ ህዝብን የማይወክል አካል የወጣ ነው" ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል። “ለዚህም ምክንያቱ መግለጫውን ያወጣው ቡድን በለውጡ ምክንያት የተቋረጠበት ጥቅም መኖሩና የነበረው ግፍ እንዲመለስ መመኘቱ ነው” ብለዋል።

ህወሓት የኢህአዴግን የውህደት እንቅስቃሴ አስመልክቶ በመግለጫው ያሰፈረውም ለዓመታት ሲያንፀባርቀው ከነበረው አቋም የተለየ እንደሆነ አቶ ንጉሡ ተናግረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በህወሓት መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት