የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው

TPLF

የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ውዝግብና የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ማዞርን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ይፋ መግለጫ ከመሰጠቱ በፊት የኢሕአዴግ ምክር ቤት መወያየት ነበረበት ሲል የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ውዝግብና የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ማዞርን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ይፋ መግለጫ ከመሰጠቱ በፊት የኢሕአዴግ ምክር ቤት መወያየት ነበረበት ሲል የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

“በውሣኔው ላይ ህዝቡ ሳይወያይና መተማመን ሳይደረስበት በሚድያ መገለፁ በህዝብ ዘንድ ቁጣ እንደቀሰቀሰ” የሕወሓት መግለጫ ይናገራል።

የኢሕአዴግ ምክር ቤት እንዲጠራና በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ እንዲመክር የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአንድ ሣምንት ያካሄደውን ስብሰባ ትናንት ሲያጠናቅቅ ጠይቋል።

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በዚሁ መግለጫው “የኢሕአዴግን ሕገ-ደንብና አሠራር ያልተከተሉ” ያላቸው የአመራር ምደባዎች ወይም ሹመቶች እንዲታረሙም አሳስቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ