አዲስ አበባ —
በእነዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ መዝገብ ዐቃቤ ሕግ የመሰረተባቸው የወንጀል ክስ ዛሬ በፍርድ ቤት በንባብ ተሰማ።
የተከላካይ ጠበቆች ደንበኞቻቸው በዋስ እንዲፈቱ ጠየቁ።
ዐቃቤ ሕግ ተቋውሟል። የተከሳሾችን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ለመቀበል ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ቆርጧል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የእነዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ክስ በንባብ ተሰማ