የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር - ሕወሓት አሥራ ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ማክሰኞ፤ መስከረም 16/2011 ዓ.ም. እንደሚጀምር አስታውቋል።
መቀሌ —
የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር - ሕወሓት አሥራ ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ማክሰኞ፤ መስከረም 16/2011 ዓ.ም. እንደሚጀምር አስታውቋል።
በጉባዔው ላይ ድምፅ ያላቸውና የሌላቸው እስከ 1300 ተሣታፊዎችና 350 የሚሆኑ ተጋባዥ እንግዶች እንደሚገኙ የሕወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የግንባሩ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዓለም ገብረዋኅድ ለጋዜጠኞች አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5