መቀሌ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

"የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ" በሚል መሪ ቃል የተጀመረ ሕዝባዊ ጉባዔ መቀሌ ላይ እየተካሄደ ነው።

"የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ" በሚል መሪ ቃል የተጠራ ሕዝባዊ ጉባዔ መቀሌ ላይ እየተካሄደ ነው።

በመቀሌ የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ውስጥ በተጠራው ስብሰባ ላይ ሁለት ሺህ የሚሆኑ የየአካባቢ ተጠሪዎችና ከሌሎች ክልሎች የተውጣጡ አራት መቶ የሚሆኑ ተወካዮች እየተሣተፉ መሆናቸው ታውቋል።

ሕዝባዊው ጉባዔ የተጠራው የክልሉን ገዥ ፓርቲ ህወሐትን ከፍተኛ አመራር ስብሰባ ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መቀሌ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ እየተካሄደ ነው