የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላለፉት በርካታ ቀናት መቀሌ ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑ ይታወሳል።
መቀሌ —
የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላለፉት በርካታ ቀናት መቀሌ ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑ ይታወሳል። ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ ባለሥልጣናትን ከቦታቸው አንስቷል፣ አንዳንዶቹንም አግዷል። አንዳንዶቹን ደግሞ በማስጠንቀቂያ ማለፉ ይታወሳል።
ይህን በተመለከተ የመቀሌ ዘጋቢያችን ዓለም ፍሥሓዬ ሁለት ገምጋሚዎችን አናግሯል።
Your browser doesn’t support HTML5