የህወሓት ጉባዔ በመቀሌ

የህወሓት ጉባዔ በመቀሌ

13ኛው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጉባዔ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ተጀምሯል።

13ኛው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጉባዔ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ተጀምሯል። በጉባዔው ለመጀመርያ ግዜ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጋብዘው መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚህ ጉባዔ የፓርቲው ሕገ ደንብ 5 ጉዳዮች ውይይት ይካሄድባቸዋል ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት ጉባዔ በመቀሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት ጉባዔ በመቀሌ