የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ሥምምነትን እንደሚደግፍ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ።
መቀሌ —
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ሥምምነትን እንደሚደግፍ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ።
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ለውጥም ሁሉን በዕኩልነት የሚመለከትና የሚያሳትፍ ሊሆን እንደሚገባውም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። ከመቀሌ ሙሉጌታ አጽብሃ ዝርዝሩን ልኳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ሥምምነት ይደግፋል