የተከፋፈሉት የህወሓት አመራሮች ፖለቲካዊ ውይይት ለመጀመር ቃል መግባታቸው ተገለጸ

በትግራይ ክልል በቅርቡ የራሳቸው ሲኖዶስ የመሰረቱት ሊቃነ ጳጳሳት፣ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩንት ለመፍታት የክልልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታችው ረዳ ና ዶክተር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በዛሬው ዕለት ፊት ለፊት እንዲገናኙ እንዳደረጉ ገለጸዋል።

በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት በሰላማዊና ፓለቲካዊ መንገድ ለመፍታት ቃል መገባቱን በትግራይ ክልል የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ገለጹ።

በትግራይ ክልል በቅርቡ የራሳቸው ሲኖዶስ የመሰረቱት ሊቃነ ጳጳሳት፣ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩንት ለመፍታት የክልልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታችው ረዳ ና ዶክተር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በዛሬው ዕለት ፊት ለፊት እንዲገናኙ እንዳደረጉ ገለጸዋል። ፖለቲከኞቹ በቅርቡ ተገናኝተው እንደሚወያዩ ሊቀጳጳሳቱ ገልጸዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የተከፋፈሉት የህወሓት አመራሮች ፖለቲካዊ ውይይት ለመጀመር ቃል መግባታቸው ተገለጸ

በሌላ በኩል ደቡብ አፍሪካ፣ ፕሪቶሪያ ላይ የተካሄደው ተኩስን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት ነገ ሁለተኛ ዓመቱን የሚደፍን ሲኾን፣ ስምምነቱን አስመልክቶ በመቐለ ከተማ የነዋሪዎች አስተያየት ጠይቀናል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡