በቴፒ ከተማ ዛሬ ተቀስቅሶ የነበረው አለመረጋጋትና ውጥረት መርገቡ ተነገረ፡፡
አዲስ አበባ —
በቴፒ ከተማ ዛሬ ተቀስቅሶ የነበረው አለመረጋጋትና ውጥረት መርገቡ ተነገረ፡፡ ከተማዋም ወደ ዘውትር እንቅስቃሴዋ መመለስ መጀመሯን የቴፒ ከተማ የፍትህና የፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
ወጣቶች ምንም ዓይነት ሥርዓት አልበኝነት እንዲፈፀም አይፈቅዱም ሲል አንድ ወጣት ተናገረ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቴፒ ተቀስቅሶ የነበረው አለመረጋጋትና ውጥረት መርገቡ ተነገረ