የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል።

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል።

በትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ስለዚሁ ተጠይቀው፣ “በቂ ዝግጅት ስለተደረገ የሚያስፈራ ምክንያት የለም” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች