መቀሌ —
የኤርትራ መንግሥት በባድመ በኩል ዛሬ ጠዋት ወረራ አካሄደ ሲል የትግራይ መንግሥት ገለፀ።
የክልሉ መንግሥት መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል በሰጡት ማብራሪያ በፌዴራል እና በአማራ ክልል መንግሥታት የተካሄደውን ወረራ እየመከትን እያለን እነርሱን ለማገዝ የኤርትራ መንግሥት በጀርባ ወጋን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል መሪ የኤርትራ መንግሥት ወረራ አካሄደብን አሉ