መቀሌ —
በትግራይ ክልል የነበረውን የጦር መሳሪያ ሁሉ በቁጥጥር ሥር አውለናል አሉ የክልሉ መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል። ዶ/ር ደብረፅዮን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሁንም የምንመርጠው የሰላም መንገድ ነው ካስፈለገ ግን የሚመጣብንን ሁሉ እንከላከላለን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ