መቀሌ —
በመቀሌ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከትናንት ማታ ጀምሮ እየተሰጠ ነው ተብሏል። አንድ የትግራይ ክልል ከፍተኛ አመራር ለቪኦኤ እንደተናገሩት የክልሉ መንግሥት በክልሉ በሚገኙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች አማካኝነት ህዝቡን ተጠቃሚ እያደረገ ነው ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በመቀሌ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጀመረ