በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ለመቃወም በቀጣይ እሁድ በመቀሌ ከተማ ለማካሄድ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ የከተማው አስተዳድር ከለከለን ሲሉ አዘጋጆቹ ተናገሩ።
መቀሌ —
ይህም መንግሥት የሴቶች ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ እንዳልሆነ ማሳያ ነው ብለዋል።
የከተማው አስተዳደር በበኩሉ ለሰላማዊ ሰልፉ ሓላፊነት የሚወስድ ተቋም ሊኖር ይገባል ነው ያልነው እንጂ አልከለከልንም ብልዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሴቶች የሚደርሰውን ጥቃት ለመቃወም የታቀደ ሰልፍ ተከለከለ