መቀሌ —
የትግራይ ክልል ከሌላው ኢትዮጵያ ተለይቶ ያካሄደውን ምርጫ ያሸነፈው ህወሓት በዛሬው ዕለት በክልሉ አዲስ መንግሥት መስርቷል። በዚህ ምስረታ የክልሉ አዲስ ምክርቤት ሥራ የጀመረ ሲሆን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙትዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤልም ቃለ መሓላ ፈፅመዋል።
የኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓት እንደ አዲስ የሚስተካልበት ግዜ ደርሷል ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ተሾሙ