በጦርነቱ ሥራ ካቆሙ የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪዎች የቀጠሉት ጥቂቶቹ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በጦርነቱ ሥራ ካቆሙ የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪዎች የቀጠሉት ጥቂቶቹ ናቸው

በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሥራቸው ከተቋረጠ ከ6ሺሕ400 በላይ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ታላላቅ አምራች ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ወደ ማምረት የተመለሱት 227ቱ ብቻ እንደኾኑ የክልሉ ኢንዱስትሪ ቢሮ ገልጿል።ተቋማቱን ወደ ሥራ ለማስገባት፥ የብድር ስረዛ፣ ተጨማሪ ብድር እና የውጭ ምንዛሬ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ፣ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ መሓሪ ገብረ ሚካኤል አመልክተዋል፡፡