መቀሌ —
በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ወቅት በሽህዎች የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው መሆኑን ባለንብረቶች ተናገሩ።
በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ፣ የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር አሰፋ በቀለ እንደገለጹት፣ በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት እስከአሁን በሽህዎች የሚቆጠሩ መኪኖች፣ ከባለንብረቶች እንደተወሰደ እና እንደተቃጠሉ መረጃ አለን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5