የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ ከሥልጣን ለማውረድ የተፈፀመው አሰራር ሕግ የጣሰ አካሄድ ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራንና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች።
መቀሌ —
የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ ከሥልጣን ለማውረድ የተፈፀመው አሰራር ሕግ የጣሰ አካሄድ ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራንና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች።
በለውጥ ጉዞ ላይ ነን እየተባለም ፖለቲካ ፓርቲና መንግሥት አንድ አድርጎ መሄድ ትክክል አይደለም ብለዋል አስታየየት ሰጪዎቹ።
ሥራ አስኪያጁ በህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲወርዱ ተወስኗል ተብሎ በትግራይ የህዝብና መንግሥት ግንኙነት ቢሮ የወጣው መግለጫ በማኅበራዊ ሚድያ መነጋገርያ ሆኗል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5