በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት

መቀሌ

በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል "ትግራይ ሃገር መሆን አለባት" በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል።

ትግራይ ከኢትዮጵያ ተነጥላ የራስዋ ሃገር ትመስርት በሚል ጉዳይ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዓምዶም ገብረስላሴ አስተያየታቸውን ጠይቀናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት