የትግራይ ክልል የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ከሁለት ዓመታት በላይ ደሞዛቸው መቋረጡን ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልል የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ከሁለት ዓመታት በላይ ደሞዛቸው መቋረጡን ተናገሩ

በኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 300 ሠራተኞች እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢምግሬሽንና ዜግነት ክፍል ሠራተኞች፣ ከሁለት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የቆየው ደመወዛቸው፣ ከፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት በኋላም እንዳልተከፈላቸው ለከፍተኛ ችግር እንደተጋለጡ በመግለጽ አማረሩ።

የፌዴራል ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ኮምዩኒኬሽን ዲሬክተር ማስተዋል ገዳ በበኩላቸው፣ ሠራተኞቹ ደመወዛቸውን እንደሚያገኙ ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።