በትግራይ ለዐሥር ሺሕዎች እልቂት ያሰጋል የተባለውን ረኀብ የሚከላከል ክልል አቀፍ ኮሚቴ ሊቋቋም ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ለዐሥር ሺሕዎች እልቂት ያሰጋል የተባለውን ረኀብ የሚከላከል ክልል አቀፍ ኮሚቴ ሊቋቋም ነው

በትግራይ ክልል አስከፊ ደረጃ ላይ እንደደረሰ የተገለጸው ረኀብ፣ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶት ካልተሠራ በቀር፣ በዐሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡

በክልሉ 52 ቀበሌዎች፣ ከረኀብ ጉዳት የተነሣ ሰዎች እንደሞቱ፣ የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገልጿል፡፡

በዛሬው ዕለትም፣ ረኀቡ ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርስ ለማገዝ የሚሠራ ክልል አቀፍ ኮሚቴ ለማቋቋም ውይይት ተካሒዷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።