በትግራይ ክልል የከፋ ረሃብ መከሰቱ ተገለፀ

ፎቶ ፋይል፦ በግጭቱ ተፈናቅለው በሽሬ መጠለያ ለሚገኙ እርዳታ ሲከፋፈል

የፌደራሉ መንግሥት የትግራይ ክልል መንግሥት እንደሌለና ሥልጣኑ የጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደሆነ ቀደም ሲል ቢገልፅም፤ የክልሉ የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዳይሬክተር የአደጋ ዝግጁነት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ግብረ መልስ ኃላፊ ናቸው የተባሉት አቶ ገብረ እግዚያብሔር አረጋዊ በደቡባዊ ዞን አፍላ ወረዳ ብቻ ብዙ ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የከፋ ረሃብ መከሰቱ ተገለፀ