የትግራይ አስተዳደር ተጨባጭ ሁኔታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየ የትግራይ አስተዳደር ተጨባጭ ሁኔታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየ የትግራይ አስተዳደር ተጨባጭ ሁኔታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡ በምክክር መድረኩ ዶ/ር አረጋዊ በርኼና ኢንጂነር ግደይ ዘራጺዮን ለዚህ መድረክ ያበቁን ቄሮ፣ ፋኖ ዶ/ር አብይና አቶ ለማን በማመስገን ውይይታቸውን ጀምረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ አስተዳደር ተጨባጭ ሁኔታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ