የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት 3ሺህ 231 የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ።
መቀሌ —
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት 3ሺህ 231 የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ።
የክልሉ መንግሥት በይቅርታ እንዲፈቱ የወሰንኩት በማረምያ ቤቶች ያለ የወጣት ሐይል በሥራ ላይ እንዲውል በማቀድ ነው ብልዋል። የይቅርታ ሕግ የሚያሟሉ ደግሞ በዛሬው እንዲፈቱ መወሰኑን አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ