ትግራይ ክልል ውስጥ መሆኒ ከተማ ላይ አንድ ድልድይ ሥር ተቀጣጣይ ፈንጂ እንደተገኘ የራያና አዘቦ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናግረዋል።
መቀሌ —
ትግራይ ክልል ውስጥ መኾኒ ከተማ ላይ አንድ ድልድይ ሥር ተቀጣጣይ ፈንጂ እንደተገኘ የራያና አዘቦ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናግረዋል።
አቶ ሐየሎም ረዳኢ እንደገለጹት ፈንጅው የተገኘው በወጣቶች ትብብር ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5