ምርጫ በትግራይ ክልል

ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

ትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ መከላከያ መንገዶች በመጠቀም የራሱን ምርጫ ያካሂዳል ሲሉ ምክትል መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል። የሚያካሂዱት ምርጫ ሕገ መንግሥታዊ መሆኑና የምርጫ ቦርድም እንደሚሳተፍበት አስታውቀዋል።​

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ምርጫ በትግራይ ክልል