"የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም አለው" ዶ/ር ደብረፅዮን

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም ነው ያለቸው በማለት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ::

28ኛው ዓመት የግንቦት 20 ድል ሲዘከር ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር ለማውጥት ጥረት የሚያስፈልግበት ግዜ ነው ያለነውም ብለዋል::

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ግንቦት 20 ምክንያት በማድረግ በክልሉ የዜና ምንጮች በኩል መልዕክት አስተላልፈዋል::

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም አለው" ዶ/ር ደብረፅዮን