በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ዛሬ በይፍ በተጀመረው፣ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት፣ ወደ ኅብረተሰቡ መልሶ የማዋሐድና የማቋቋም ሥራ 320 የቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን አስረክበው፣ ማሰልጠኛ ተቋማት ገቡ። በማሰልጠኛ ተቋማቱም ስድስት ቀናትን በሥልጠና እንደሚያሳልፉ፣ በዛሬው ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የብሔራዊ ተሐድሶ ኮምሽን ምክትል ኮምሽነር ብርጋዴር ጀነራል ደርቤ መኩሪያ ተናግረዋል።
የቀድሞ የትግራይ ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ኅብረተሰቡ የማዋሐድ ሥራ ዛሬ ተጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የትግራይ ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ኅብረተሰቡ የማዋሐድ ሥራ ዛሬ ተጀመረ