በአማራ ክልል ኦሮሚያ ልዩ ዞን በከሚሴና ባቲ ከተሞች ከአንድ ሳምንት በፊት የትግራይ ተወላጆች ጥቃት እንደደረሰባቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡
መቀሌ —
በአማራ ክልል ኦሮሚያ ልዩ ዞን በከሚሴና ባቲ ከተሞች ከአንድ ሳምንት በፊት የትግራይ ተወላጆች ጥቃት እንደደረሰባቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡ አራት አባላት ያሉት አንድ የትግራይ ክልል ቡድን ወደ ከተሞቹ ተልኮ አጣርቶ መመለሱ ተገልጿል፡፡
ቡድኑ ዛሬ መቀሌ ወስጥ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ባቲ ላይ የአካል ጉዳትና የንብረት ዝርፊያ ተካሂዷል ብሏል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በከሚሴና ባቲ በትግራይ ተወላጆች ደረሰ የተባለውን ጥቃት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ