በትግራይ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ስላልተከፈላቸው መቸገራቸውን ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ለአምስት ወራት ያህል ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ የመንግሥት ሠራተኞች ገልፀዋል።

በፌዴራል እና በመንግሥት መስሪያ ቤቶች የሚሠሩ እነዚህ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ስላልተከፈላቸው ለችግር መጋለጣቸውን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡