መቀሌ ዛሬ

መቀሌ

በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል።

በመቀሌ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለ5 ሠዓት ሩብ ጉዳይ፣ የጦር አውሮፕላን ድብደባ ተፈጽሟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

መቀሌ ዛሬ