በሰሜን ኢትዮጵያ የእርዳታ አቅርቦት ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ የእርዳታ አቅርቦት ጉዳይ

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዩኤን ኦቻ ባወጣው መረጃ አሁንም በሰሜን ኢትዮጵያ በቂ የዕርዳታ አቅርቦት እየደረሰ አይደለም ብሏል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ሰሞኑን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ አቅርቦቶች በአውሮፕላን ጭምር ወደትግራይ መላካቸውን አመልክቷል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ በበኩላቸው በምዕራቡ ዓለም ያሉ አካላት በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለሚደረገው ጥረት ቦታ አይሰጥም ሲሉ ወቅሰዋል።