አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ በትግራይ ክልል ከሰኔ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ 1266 ሰዎች መታመማቸውና 10 ሰዎች ደግሞ መሞታቸው የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል።
መቀሌ —
አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ በትግራይ ክልል ከሰኔ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ 1266 ሰዎች መታመማቸውና 10 ሰዎች ደግሞ መሞታቸው የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል።
ሕመሙ ባለፈው ሳምንት በተለይ በክልሉ ማዕከላዊ ዞን አሕፈሮም ወረዳ በሚገኝ የፀበል ቦታ ብቻ 4መቶ ሰዎች መታየቱ እና አራት ሰዎችም ሕይወታቸው አልፏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5