ጥቃት ተፈፀመብን ያሉ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ወደ አካባቢያቸው ተመለሱ

  • ቪኦኤ ዜና

መቀሌ

የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በገጠማቸው ችግር ምክንያት ወደ አከባቢያቸው መመለሳቸውን ገልጸዋል።

የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በገጠማቸው ችግር ምክንያት ወደ አከባቢያቸው መመለሳቸውን ገልጸዋል።

የትግራይ ኮሙኒኬሽንስ ቢሮ ሃላፊ አቶ ገብረሚካኤል መለስ ደግሞ በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ሁኔታዎች የተረጋጉ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጥቃት ተፈፀመብን ያሉ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ወደ አካባቢያቸው ተመለሱ